እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ v 4.4

 Download latest version (10.4 MB)
The description of እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ App
እርግዝናና ወሊድ Pregnancy ሙሉ መረጃ

ይህ እርግዝና እና ወሊድ የተሰኘ የሞባይል አፕሊኬሽን ከቅድመ እርግዝና እስከ ድህረ ወሊድ ያለዉን እዉቀት አካቶ የያዘ ነዉ ፡፡በዚህ የሞባይል አፕሊኬሽን እርግዝናን በተመለከተ የሚደረግ ጥንቃቄና የእርግዝናን ሂደት በየሳምንት (እንደግመዋለን የየሳምንቱን የእርግዝና ሁኔታ) መረጃዎችን ያገኙበታል፡፡ እግርዝናዬ የሞባይል አፕሊኬሽን ለማንኛዉም ጥንዶች የሚሆንና ከማርገዝ በፊትም ሆነ ከእርግዝና ቡኋላ ሊከሰት የሚችልን አደገኛ ክስተቶችን ለመከላከልና ቀድሞዉ እንዲዘጋጁበት ይረዳቸዋል፡፡
Title እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ
Requirements Android 4.1+
Language
Available Languages
License free
Date Added 1642032000
Author Daniel Iskandar
Website https://play.google.com/store/apps/details?id=oromnet.com.Health.Pregnancy
SHA-1
እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ

Version 4.4 information

Size 10.4 MB